avatar
Ethio telecom
@ethio_telecom
09.03.2026 18:19
ራሳችንን በአዋ መልክ እንይ! እንሸለም!
አሸናፊዎች
ታወቁ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ባቀረብነው “One Of Adwa” የዲጂታል ዘመን አርበኛ ዘመቻችን መተግበሪያውን በመጠቀም ፎቶዎቻቸውን አስገብተው ወደ አድዋ ዘመን አርበኛ የቀየሩ፣ ቪዲዮዎቻቸውን በቲክቶክ ገጻቸው በማጋራት ሊንኩን መልሰው ወደ መተግበሪያው ያስገቡና ከፍተኛ  ተመልካች ላገኙ 50 ደንበኞቻችንን ከ500 ሺህ ብር ጀምሮ በአጠቃላይ 1.2 ሚሊየን ብር ሽልማት ለአሸናፊዎች ይፋ አድርገናል።

ከጉዞ ቴክኖሎጂስ ጋር በአጋርነት ያቀረብነው ዋን ኦፍ አደዋ መተግበሪያ በሃገራችን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ የተደረሰበት እድገት አንድ ማሳያ የሆነና ደንበኞች  ፎቶግራፋቸውን ወደ አርበኛ ገጽታ እና አለባበስ መቀየር እና ወደ ማኅበራዊ ሚዲያ በማጋራት የአድዋ ድልን በመዘከር በማኅበራዊ ሚዲያ በጎ ተጽዕኖ መፍጠር ያስቻለ ነው።

#Adwa
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
28
👍 3
🙏 3
😢 2
👏 1
9 5 16.3K

Обсуждение 9

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethio telecom

311.1K
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Открыть в Telegram