የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
✅ የቻይና ጉብኝታቸውን ያጠናቀቁት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ቤጂንግ ከሀገራቸው ነዳጅ ለመግዛት መስማማቷን ተናገሩ።
✅ሩሲያ ባለፉት ሁለት ተከታታይ ቀናት በዩክሬን ላይ በፈፀመችው ጥቃት በትንሹ 27 ሰዎች መገደላቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።
✅የኩባው ፕሬዚዳንት ሚጉኤል ዲያዝ ከአሜሪካ የሚላክ የሰብአዊ ድጋፍ እንደሚቀበሉ ተናገሩ።
✅አሜሪካ በኢራን ወደቦች ላይ የጣለችውን እገዳ ተከትሎ እስካሁን 4 መርከቦችን ማስጠሟን እና 72 መርከቦችን ደግሞ ወደ መጡበት መመለሷን አስታወቀች።
✅የእስራኤል ባለስልጣናት አሜሪካ ዳግም የኢራን ጦርነትን እንድትጀምር ግፊት እያደረጉ መሆኑ ተነገረ።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram