ኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦
✅አሁን ያለው የዓለም አቀፍ ቀውስ በአስቸኳይ ካልተፈታ በሀገራት ድንበር የማይገታ አስከፊ የኢኮኖሚና የማኅበራዊ አለመረጋጋት እንደሚያስከትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ተናግረዋል።
✅ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በሁሉም ወገን ለኢትዮጵውያን ዘላቂ ሰላምና መረጋጋትን የሚያስገኝ ሆኖ እንዲፈጸም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ፡፡
✅የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለሰላም እና ለሀገር ግንባታ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲያጠናክሩ ተጠይቋል፡፡
✅የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ዘገየ አስፋው ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram