avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
14.05.2026 18:52
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለሰላም እና ለሀገር ግንባታ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲያጠናክሩ ተጠይቋል፡፡

ይህ የተጠየቀው የሰላም ሚኒስቴር ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ጋር በመተባበር የሲቪል ማህበራት በሀገር ግንባታ፣ በሰላም እና በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ዙሪያ ያላቸውን ሚና በሚመለከት በተካሄደ የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡

​በመድረኩ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስቴር የፌደራሊዝምና ግጭት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ቸሩጌታ ገነነ፤ የሲቪል ማህበራት በመንግሥትና በህዝብ መካከል እንደ ድልድይ የሚያገለግሉ መሆናቸውን ጠቁመው ማህበራቱ ​በህዝቦች መካከል መተማመንን በማበረታታት፣ ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ በማገዝ፣ ​የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ትምህርትና የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ ያላቸውን የላቀ ሚና እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቅርበዋል።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
1
1 500

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram