የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
✅ሩሲያ ምሽቱን በዩክሬን ላይ ከባድ ነው የተባለውን የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት መፈፀሟን ሮይተርስ ዘግቧል።
✅ቤጂንግ የሚገኙት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና የቻይናው አቻቸው ሺ ጂፒንግ የሆርሙዝ ሰርጥ መልሶ ማስከፈት ላይ ከመግባባት ደርሰዋል።
✅የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂፒንግ አሜሪካ የራስ ገዟን የታይዋን ጉዳይን በአግባቡ ካልያዘች ወደ ግጭት ያመራናል ሲሉ ለአሜሪካው አቻቸው ትራምፕ ነግረዋቸዋል።
✅የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅርቡ በቻይና ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተነገረ።
✅የትራምፕ አስተዳደር ኩባ ትርጉም ያለው ማሻሻያ ካደረገች ለሀገሪቱ 100 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታወቀ።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram