avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
14.05.2026 15:06
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም የእኩለ ቀን የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦

🟢በዓለማችን የሚከሰቱ ግጭቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ውስብስብ እየሆኑ መምጣታቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል።

🟢የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ በዛሬው እለት ይጠናቀቃል።

🟢በመቅደላ ጦርነት ወቅት በብሪታኒያ የተወሰዱ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ተመልሰዋል፡፡

🟢የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከዛሬ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ለሥራ ለመሰማራት የወንጀል ነጻ ሠርቲፊኬት የሚፈልጉ ተገልጋዮች በአካል አዲስ አበባ በሚገኘው ፎሬንሲክ ወንጀል ምርመራ አሻራ ምርመራ ዋና ክፍል መምጣት እንደማያስፈልጋቸው አስታወቀ።

🟢የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለሚወስዱ ተፈታኞች የመፈተኛ ክፍል መግቢያ ካርድ እንዲወስዱ ጥሪ አቀረበ።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
2
611

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram