የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
✅በቻይና ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ የቻይናው አቻቸው ሺ ጂፒንግን ታላቁ መሪ ሲሉ አድናቆታቸውን ገልፀዋል።
✅የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂፒንግ ሀገራቸው እና አሜሪካ አጋር እንጂ ባላንጣ ሊሆኑ አይገባም ብለዋል።
በተያያዘ የቻይናው መሪ ሺ ጂፒንግ ሀገራቸው እና ከአሜሪካ ጋር የምታካሂደው የንግድ ድርድር ውጤታማ እየሆነ መጥቷል ብለዋል።
✅በህንድ ኡታር ፕራዳሽ ግዛት ትናንት በተከሰተ አውሎ ነፋስ 90 ያክል ሰዎች መሞታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።
✅ሳኡዲ አረቢያ በኢራን ጦርነት ወቅት በቴህራን በሚደገፉ የኢራቅ ሚሊሺያዎች ላይ የአየር ጥቃት ስትፈፅም እንደነበር ሮይተርስ ዘግቧል።
✅አረብ ኤምሬትስ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በኢራን ጦርነት ጊዜ በሀገሯ ሚስጢራዊ ጉብኝት አድርገዋል መባሉን አስተባበለች።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram