avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
14.05.2026 13:28
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከዛሬ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ለሥራ ለመሰማራት የወንጀል ነጻ ሠርቲፊኬት የሚፈልጉ ተገልጋዮች በአካል አዲስ አበባ በሚገኘው ፎሬንሲክ ወንጀል ምርመራ አሻራ ምርመራ ዋና ክፍል መምጣት እንደማያስፈልጋቸው አስታወቀ።

የወንጀል ነጻ ሠርቲፊኬት የሚፈልጉ ተገልጋዮች በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በተዘጋጁ ማዕከላት አማካኝነት በየአካባቢያቸው በሚገኙና በሚልኳቸው ኤጀንሲዎች በኩል አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ ገልጿል።

መረጃው ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተገኘ ነው።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
3 494

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram