ኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች
፦
✅ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ከገቡት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡
✅በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የነበረው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መነሳቱን የአሜሪካ መከላከያ ንግድ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት አስታወቀ።
✅በፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ማጣቷ የዓለም አቀፍ ተቋማትን ኢ ፍትሐዊነት የሚያንጸባርቅ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ገለጹ።
✅የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለ2019 በጀት አመት የ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቅርቧል፡፡
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram