avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
13.05.2026 17:28
የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-

✅ሳኡዲ አረቢያ በኢራን ላይ ሚስጥራዊ ጥቃት ስትፈፅም እንደነበር ሮይተርስ ዘግቧል።

✅ዩክሬን በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያ እና ወደቦች ላይ ተጨማሪ የድሮን ጥቃት መፈፀሟ ተነገረ።

✅ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ቻይና መዲና ቤጂንግ ገቡ።

✅ ጋና በደቡብ አፍሪካ የተቀሰቀሰውን ፀረ ስደተኞች ተቃውሞ ተከትሎ 300 የሚደርሱ ዜጎቿን ከደቡብ አፍሪካ ልታወጣ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
1
631

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram