avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
13.05.2026 14:57
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም የእኩለ ቀን የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች

🟢የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አዲስ አበባ ገቡ።

🟢የትምህርት ሚኒስቴር በመጪው የ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን በራስ ገዝነት ሽግግር መመሪያ መሰረት 60 በመቶና ከዚያም በላይ የሚያስመዘግቡ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ራስገዝነት እንደሚሸጋገሩ አስታወቀ።

🟢በአዲስ አበባ ከተማ የግል አቤቱታዎችና የደንብ መተላለፍ የወንጀል ጉዳዮች በማህበራዊ ፍትህ እልባት እንዲያገኙ በየቀጣናው ሽማግሌዎችን የማደራጀት ስራ መከናወኑን የአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ።

🟢የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኤርባስ 26 የሚደርሱ የአውሮፕላን ግዢዎችን ለመፈጸም በድርድር ላይ ስለመሆኑ ተነገረ፡፡‎

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
1 649

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram