avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
13.05.2026 12:58
የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-

✅የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ወደ ቻይና ማቅናታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል።

✅ብሪታንያ የሆርሙዝ ሰርጥን ለመከላከል ጄቶችን፣ ድሮኖችን እና የጦር መርከቦችን እንደምትልክ አስታወቀች።

✅የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር በኢራን ጦርነት እስካሁን 29 ቢሊዮን ዶላር ማውጣቱን አስታወቀ።

✅በትራምፕ አስተዳደር ከወራት በፊት ይፋ የተደረገው አዲሱ የሚሳኤል መከላከያ ስርአት ወይም ጎልደን ዶምን በ20 አመታት ውስጥ ለማስተግበር 1.2 ትሪሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚጠይቅ ተነገረ።

✅የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ ፓኪስታን ዋሽንግተን እና ቴህራን የማደራደር ሚናዋን አጠናክራ እንድትቀጥል ጠየቁ።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
2
523

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram