avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
12.05.2026 21:00
ኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦

✅ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው አፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ተሞክሮ ማካፈላቸውን ገልጸዋል፡፡

✅ጉምሩክ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት አስር ወራት ከ600 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል።

✅የኢትዮጵያ አየር መንገድ 6 ተጨማሪ ኤርባስ ኤ350 ሞዴል አውሮፕላኖችን ሊገዛ ነው።

✅የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በዋናው አገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ የሚቀርቡ አጀንዳዎችን ለይቶ ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡

✅የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 9 ወራት የብልሹ አሰራርና ስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 1 ሺህ 139 የአገልግሎቱ ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን ገለጸ፡፡

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
1
683

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram