የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
✅አሜሪካ በግሪንላንድ 3 አዳዲስ የጦር ሰፈሮች ለመክፈት ከዴንማርክ መንግስት ጋር ድርድር እያካሄደች መሆኑ ተነገረ።
✅የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሀገራቸው ከኢራን ጋር የደረሰችው የተኩስ አቁም ስምምነት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል።
✅እስራኤል በሊባኖስ በፈፀመችው ተጨማሪ የአየር ጥቃት 6 ሰዎች ተገደሉ።
✅የአውሮፓ ህብረት እስራኤል በሃይል በያዘችው በፍልስጤሙ ዌስት ባንክ ባሉ እስራኤላዊያን ሰፋሪዎች ላይ ማእቀብ እንዲጣል ከስምምነት መድረሱ ተነገረ።
✅የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሀገራቸው በአፍሪካ የ27 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት እንደምታካሂድ ተናገሩ።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram