avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
11.05.2026 21:04
ኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ግንቦት 3 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች


✅የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ለኢትዮጵያ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናገሩ።

✅የአሜሪካው ኩባንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአራት የአፍሪካ ሀገራት በ750 ሚሊዮን ዶላር የኤሌክትሪክ ኃይል ማስፋፊያ ሊያካሂድ መሆኑን ገለጸ፡፡

✅በተያዘው የ2018 በጀት ዓመት በመዲናዋ በመንግሥት በጀት 50 ሺህ ቤቶች፣ በመንግሥትና የግል አጋርነት ደግሞ 55 ሺህ ቤቶች እየተገነቡ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡

✅የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ለካናዳ የሥራ ስምሪት ምንም አይነት ይፋዊ ምዝገባ አልጀመርኩም ብሏል፡፡

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
1
1 726

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram