በተያዘው የ2018 በጀት ዓመት በመዲናዋ በመንግሥት በጀት 50 ሺህ ቤቶች፣ በመንግሥትና የግል አጋርነት ደግሞ 55 ሺህ ቤቶች እየተገነቡ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት ከቤት አቅርቦት ጋር በተያያዘ ያለውን ፍላጎትና አቅርቦትን ለማጣጣም በአጠቃላይ 105 ሺህ ቤቶች እየተገነቡ መሆኑን ገልጿል፡፡
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram