የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች
✅ኢራን በአሜሪካ የቀረበው የሰላም እቅድ ምክንያታዊ ያልሆነ እና የአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ ያንፀባረቀ ነው ስትል ውድቅ አደረገች።
✅እስራኤል በዛሬው እለት በጋዛ ላይ በፈፀመችው ተጨማሪ የአየር ጥቃት 3 ፍልስጤማውያን ተገደሉ።
✅የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከ2 ቀናት በኋላ በቻይና ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለፀ።
✅እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚያስችላትን ሚስጥራዊ የጦር ሰፈር ኢራቅ ውስጥ መገንባቷን ዎል ስትሪት ጆርናል ዘግቧል።
✅የቀድሞው የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር የእስራኤሉ አቻቸው ቤኒያሚን ኔታንያሁ የኢራን ጦርነትን በመጠቀም የመካከለኛው ምስራቅ ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ማሳደር እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram