የጋና ወር በተለያዩ ሁነቶች በአዲስ አበባ ተከብሯል። የጋና ወር የጋናን ባህል ታሪክና ትውፊት ለኢትዮጵያውን : ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ ዲፕሎማቶችና አምባሳደሮች ለማስተዋወቅ እንዲሁም የሁለቱን ሀገሮች ወዳጅነት ለማጠናከር ያለመ ነው።
ኖህ ሪልስቴት በቅርቡ ካጠናቀቃቸው የመኖሪያ መንደሮች መካከል በእንቁላል ፋብሪካ እና በሴቶች አደባባይ የሚገኙትን በአጠቃላይ ከ1,341 በላይ የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች የያዙትን የመኖሪያ መንደሮች አስመርቆ ለቤት ባለቤቶች አስረክቧል።
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/9Qvl6ilORBQ
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram