የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ዳግም ወደሁለት አሀዝ ተመለሰ። የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ይፋ ባደረገው ሪፖርት መሠረት የሚያዝያ ወር የዋጋ ግሽበት 11.7 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል።
ይህ አሀዝ በመጋቢት ወር ተመዝግቦ ከነበረው የ9.4 በመቶ ጋር ሲነፃፀር የ2.3 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።
በሚያዝያ ወር የታየው የምግብና አልኮል ያልሆኑ መጠጦች የዋጋ ግሽበት 13.5 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ ይህም በመጋቢት ወር ከነበረበት 11 በመቶ የ2.5 በመቶ ብልጫ አሳይቷል።
ይህንና ሌሎችንም ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/Bl4ZawiPD0g
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram