avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
11.05.2026 15:01
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ግንቦት 3 ቀን 2018 ዓ.ም የእኩለ ቀን የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች


🟢ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን ተናገሩ።

🟢የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በመጪው ረቡዕ በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑ ተነግሯል።

🟢የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል እና ከካናዳ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ዜጎችን አሰልጥኖ ወደ ካናዳ ለመላክ ያደረገውን ስምምነት አስመልክቶ ዜጎች አጭበርባሪዎች ከሚያሰራጯቸው ሃሰተኛ መረጃዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳስቧል፡፡

🟢በአማራ ክልል በሰዎች መነገድ እና በህገ-ወጥ መንገድ ዜጎችን ለስራ ወደ ውጭ ሀገር የመላክ ወንጀልን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያስችል አዲስ የአሰራር ደንብ መጽደቁን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታውቋል።

🟢በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺ 612 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሰቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
692

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram