የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች
✅የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ቴህራን ለዋሽንግተን የሰላም እቅድ የሰጠችውን ምላሽ ተቀባይነት የሌለው ነው ሲሉ ተቃወሙ።
✅ኳታር በዛሬው እለት በአንድ የንግድ መርከቧ ላይ የድሮን ላይ ጥቃት መፈፀሙን አስታወቀች።
✅እስራኤል በዛሬው እለት በሊባኖስ ላይ በፈፀመችው ተጨማሪ የአየር ጥቃት 3 ሰዎች ተገደሉ።
✅የሳኡዲ አረቢያ የነዳጅ ኩባንያ አርማኮ በኢራን ጦርነት ሳቢያ በአለም አቀፍ ገበያ መቅረብ የነበረበት 1 ቢሊየን በርሜል ነዳጅ ዘይት መስተጓጎሉን አስታወቀ።
✅የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው ከአሜሪካ የምትቀበለውን ወታደራዊ ድጋፍ በሚቀጥሉት 10 አመታት ሙሉ በሙሉ ለማቆም እቅድ መያዟን ተናገሩ።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram