avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
09.05.2026 13:42
የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-

✅የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ሀገራቸው የኢራን ጦርነትን ለማቆም ባቀረበችው አዲስ የሰላም እቅድ ዙሪያ ከቴህራን ምላሽ እየተጠበቀ መሆኑን  ተናገሩ።

✅የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እስራኤል እና ሊባኖስን በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚያደራድር አስታወቀ።

✅ኢራን በወደቦቿ ላይ የተጣለውን የአሜሪካ እገዳ ሀገራት እንዲያወግዙ ጥሪ አቀረበች።

✅የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሩሲያ እና ዩክሬን ለ3 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸውን ተናገሩ።

✅የአለም የምግብ ፕሮግራም በሶማሊያ 6 ሚሊየን ሰዎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸውን አስታወቀ።


#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
2
717

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram