avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
08.05.2026 20:59
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የሚያዚያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦

🎯 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ  አስተዳደር ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅናው የተሰረዘው ህወሃት አመራሮች በህዝቡ ላይ ተጨማሪ ቀውስ የሚያመጣ እንቅስቃሴ ውስጥ መግባታቸውን ገለጹ፡፡

🎯 የሚያዝያ ወር 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት መጠን 11 ነጥብ 7 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት አስታውቋል።

🎯 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከተመደበለት መደበኛ በጀት 74 ነጥብ 8 በመቶ እንዲሁም የካፒታል በጀቱን 56 ነጥብ 8 በመቶውን መጠቀም መቻሉን ገልጿል።

🎯 ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቀጣዩ የአውሮፓዊያን ዓመት የኢንቨስትመንት ወጪውን በመሸፈን ትርፍ ወደማግኘት ይሸጋገራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ኩባንያው ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
807

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram