የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
🎯 የአሜሪካና ኢራን ግጭት በሆርሙዝ ሰርጥ ዳግም ማገርሸቱን ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ እስከ 8 በመቶ የዋጋ ጭማሪ ማሳየቱ ተነገረ፡፡
🎯 አሜሪካ በዓለምአቀፍ ደረጃ የነበራት ተቀባይነት ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ማሽቆልቀሉ እንዲሁም ከሩሲያና እስራኤል ቀጥሎ የዓለም ስጋት ተደርጋ መቆጠር መጀመሯን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡
🎯 ፕሬዝዳንት ትራምፕ የአውሮፓ ህብረት እስከፊታችን ጁላይ 4 ድረስ ከሀገራቸው ጋር የንግድ ስምምነት ላይ መድረስ ካልቻለ እጅግ ግዙፍ ታሪፍ በህብረቱ ሀገራት ላይ እንደሚጥሉ አስጠነቀቁ፡፡
🎯 በማሊ ታጣቂዎች በሁለት መንደሮች ላይ በፈጸሙት የተቀናጀ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram