avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
08.05.2026 14:59
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የሚያዚያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የእኩለ ቀን የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች

🎯 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መገናኛ ብዙሃን በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና በጥናት የታገዘ ጥልቅ ትንተና በማቅረብ፣ ከአርዕስት ሽያጭ ባለፈ ለሀገር አጀንዳዎች ትኩረት መስጠት አለባቸው ብለዋል።

🎯 በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት የበጀት አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2019 በጀት ዓመት የበጀት ፍላጎትን ገምግሟል።

🎯 የኢትዮ-ጅቡቲ የንግድ ኮሪደር በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ትስስር ይበልጥ በማጠናከር የሁለቱን አገራት ታሪካዊ ወንድማማችነት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሻግር ነው ተብሏል።

🎯 የኢትዮጵያን የገጠር ግብርና ትራንስፎርሜሽን ልማት ለመተግበር የግብርና ባንክ ማቋቋም የግድ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አሳውቋል።

🎯 ባለፈው መጋቢት በተጠናቀቀው የሳፋሪኮም ኩባንያ በጀት ዓመት የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ኪሳራ በግማሽ መቀነሱ ተነገረ።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
4
👍 1
871

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram