avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
08.05.2026 14:23
የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-

🎯 አሜሪካ እና ኢራን በትላንትናው ዕለት ተኩስ ከተለዋወጡ በኋላ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት አሁንም ተግባራዊነቱ መቀጠሉን ገለፁ፡፡

🎯 ሩሲያ የሁለተኛው የዓለም ጦርነትን ድል በዓል ለማክበር እየተዘጋጀች ብትገኝም ከዩክሬን ጋር እያካሄደች የምትገኘው ጦርነት መቀጠሉ ተነገረ፡፡

🎯 እስራኤል ዛሬ በሊባኖስ ላይ በፈፀመችው ተጨማሪ የአየር ጥቃት 11 ሰዎች ተገደሉ።

🎯 የኢራን ጦር አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ በሚገኙ የኢራን 3 ደሴቶች ላይ የአየር ጥቃት እንደፈፀመች አስታወቀ።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
👍 2
503

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram