የኢትዮጵያ ታምርት የአምራች ቢዝነሶችን ችግር ምን ያህል ፈቷል ስንል እንጠይቃለን
ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚገኘው ገቢ ለማሳደግ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ (Initiative) ከተጀመረ አራት ዓመታት ሆኖታል፡፡
ይህ ንቅናቄ የአምራች ቢዝነሶች የሚገጥሟቸውን ችግሮች መለየትና መፍታት፣የማምረት አቅማውን ማሳደግ፣የውጭ ምንዛሬ ማሻሻል፣ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ዋና ዋና ዓላዎቹ ናቸው፡፡
ባለፉት አራት ዓመታት ሠፊ ሥራዎች ቢሰሩም አሁንም አምራቾች የፋይናንስና ሌሎችም ጥያቄዎች አሏቸው። ሰሞኑን እየተካሄ ያለውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጨምሮ ኢትዮጵያ ታምርት ምን ውጤት አስገኘ ምንስ ቀሪ ሥራዎች አሉ በሚሉ ጉዳዮች ከኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሀመድ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://www.youtube.com/watch?v=fp8bEDTKE5s
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram