avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
07.05.2026 22:44
በኢትዮጵያ ከ80 ሺህ በላይ ወጣቶች በ“ሪሞት ጆብስ” ወይም ፍሪላንሲንግ ሥራ ተሰማርተው ተጠቃሚ መሆናቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ይህ አሠራር እንግዲህ አንድ ባለሙያ ባለበት ቦታ ሆኖ ስማርት ስልክ ወይም ላፕቶፕ በመጠቀም በተለያዩ የዓለም ሀገራት ተቀጥሮ መሥራት የሚያስችለው ሥርዓት ነው። ሥርዓቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ እየተለመደ የመጣ ሲሆን በኢትዮጵያም ተግባራዊ እየሆነ ይገኛል።

ይህንንና ሌሎች ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://www.youtube.com/watch?v=i7FSRjp3eK0
YouTube
ከ80 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በፍሪላንስ ቢዝነስ //Ethio Business//
"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1 Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.
1 678

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram