avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
07.05.2026 21:01
ኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦

✅የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ።

✅ህብረት ለምርጫ የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ትዝብት ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡

✅የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በገበያ ላይ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት ያደረጉ 13 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ።

✅የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የሀገሪቱን መጻዒ እድል ብሩህ የሚያደርጉ የኢንዱስትሪ ውጤቶች የታዩበት መሆኑን የኢፌድሪ ርዕሰ ብሄር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ።.

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
724

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram