avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
07.05.2026 12:52
የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-

✅እስራኤል ዛሬ በሊባኖስ መዲና ቤሩት ላይ ተጨማሪ የአየር ጥቃት ፈፀመች።

✅የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር በኦማን ባሕረ ሰላጤ ላይ ሲንቀሳቀስ በነበረ አንድ የኢራን የነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ።

✅ኢራን በአሜሪካ የቀረበውን የሰላም ስምምነት ምክረ ሃሳብ እያጤነች መሆኑን አስታወቀች።

✅ፈረንሳይ ግዙፍ የጦር ጄት ተሸካሚ መርከቧን ወደ ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ ማንቀሳቀስ መጀመሯን ሮይተርስ ዘግቧል። 

✅የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር የሀገሪቱን የጦር አዛዥ እና የገንዘብ ሚኒስትሩን ከስልጣን አባረሩ።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
2
653

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram