avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
06.05.2026 17:39
የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-

✅አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ ያሉ መርከቦችን በወታደራዊ እጀባ የማውጣት ሂደት ማቆሟ ለቴህራን ትልቅ ድል ነዉ ሲል የኢራን ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።

✅ዋሽንግተን እና ቴህራን የኢራን ጦርነትን ለማቆም የሚያስችል የሰላም ስምምነት ለመድረስ እንደተቃረቡ የዋይት ሐውስ ባለስልጣናትን ዋቢ በማድረግ አክስዮስ ዘግቧል።

✅የኢራን ጦርነት ከተጀመረ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ በሆርሙዝ ሰርጥ በሚንቀሳቀሱ 26 መርከቦች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ቢቢሲ ዘግቧል።

✅የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ የሆርሙዝ ሰርጥ በአስቸኳይ እንዲከፈት ጥሪ አቀረቡ።

✅የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር በፓስፊክ ውቅያኖስ አደንዛዥ እጽ ጭኖ በሚንቀሳቀስ መርከብ ላይ በተፈፀመ ጥቃት 3 ሰዎች መገደላቸውን አስታወቀ።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
570

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram