የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
✅የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሆርሙዝ ሰርጥ ያሉ መርከቦችን በወታደራዊ እጀባ የማውጣት ሂደት ለአጭር ጊዜ እንደሚቆም ገለጹ።
✅ሩሲያ ምሽቱን በዩክሬን ላይ በፈፀመችው የሚሳኤል ጥቃት ከ 20 በላይ ሰዎች ተገደሉ።
✅የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ሀገራቸው በኢራን ላይ የምታካሂደው ወታደራዊ የማጥቃት ዘመቻ መጠናቀቁን ተናገሩ።
✅የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የሀገራቸው ዋና ትኩረት ሆርሙዝ ሰርጥን መልሶ ማስከፈት መሆኑን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ተናገሩ።
✅የቦኮሃራም ተጣቂዎች በቻድ በሚገኝ አንድ የጦር ሰፈር ላይ በፈፀሙት ጥቃት 23 ወታደሮች ተገደሉ።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram