የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የሚያዚያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦
✅ የገንዘብ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ክምችት 3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን አስታወቀ።
✅ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ዙሪያ ሀገር አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራውን ከግንቦት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
✅ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሱዳን ጦር ሃይል የሕወሃት ቅጥረኛ ወታደሮችን በገንዘብና በመሳሪያ እየደገፈ ነው፤ ለሌሎች ጸረ ኢትዮጵያ ሃይሎችም ማእከል ሆኗል ሲል ከሰሰ፡፡
✅ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ ከ140 በላይ ሴቶችን እንዲሁም ከ50 በላይ አካል ጉዳተኞችን ለ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ በእጩነት ማቅረቡን አሳውቋል፡፡
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 3
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram