የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
✅ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሼባዝ ሻሪፍ በአረብ ኢምሬትስ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘው የተኩስ አቁሙ እንዲከበር ጠይቀዋል።
✅ እስራኤል በሊባኖስ ላይ በፈፀመችው ተጨማሪ ጥቃት 17 ሰዎች ተገደሉ።
✅ የኢራን ፓርላማ አፈጉባኤ ሞሐመድ ጋሊባፍ አሜሪካ የተደረሰውን የተኩስ አቁም ጥሳለች ሲሉ ከሰሱ።
✅ ሩሲያ ምሸቱን በዩክሬን የነዳጅ መሰረተ ልማት ላይ በፈፀመችው የሚሳኤል ጥቃት 5 ሰዎች ተገደሉ።
✅ አሜሪካ በቴህራን ጀልባዎች ላይ በፈጸመችው ጥቃት 5 ሰዎች መገደላቸውን ኢራን ገለፀች።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram