የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የሚያዚያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም የእኩለ ቀን የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦
🎯 85ኛው የድል በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሐውልት አደባባይ ዛሬ ማለዳ ተከብሯል።
🎯 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለ85ኛው የአርበኞች ድል በዓል ባስተላለፉት መልዕክት አርበኝነት የግል ክብርን፣ የግል ሥልጣንን እና የግል ጥቅምን መሠዋት ነው ብለዋል።
🎯 የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ዙሪያ ሀገር አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራውን ከግንቦት 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
🎯 ኢትዮጵያ በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረውን የማርበርግ ቫይረስ የተቆጣጠረችበት መንገድ ጠንካራ የጤና ሥርዓት እየገነባች መሆኗን አመላካች ነው ተብሏል።
🎯 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በስድስት ኪሎ አካባቢ የተገነባውን የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠን መታሰቢያ ሐውልት መርቀዋል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram