የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
✅ አረብ ኢምሬትስ በዛሬው እለት ከኢራን የተተኮሱባትን 15 ሚሳኤሎች እና 4 ድሮኖች ማክሸፏን ገለፀች።
ከዚሁ ከኢራን ጥቃት ጋር በተያያዘ በአረብ ኢምሬትስ በሚገኘው የፉጂራ የነዳጅ መሰረተ ልማት ላይ የእሳት አደጋ መድረሱ ተዘግቧል።
✅ ኢራን በሆርሙዝ ሰርጥ በሚንቀሳቀሱ የአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀሟ ተገልጿል።
✅ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሆርሙዝ ሰርጥ በሚንቀሳቀሱ 7 ፈጣን የኢራን ጀልባዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተናገሩ።
✅ የማሊ ወታደራዊ መሪው አሲሚ ጎይታ በቅርቡ የተገደሉት የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትርን በመተካት እራሳቸውን አዲሱ የመከላከያ ሚኒስትር አድርገው ሾሙ።
✅ በቻይና ሁናን በተባለ አውራጃ በአንድ ፋብሪካ ላይ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ 21 ሰዎች ሞቱ።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram