avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
04.05.2026 19:01
የገንዘብ ሚኒስቴር ከካፒታል በጀትና ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ጋር ተያይዞ የሚታየውን ችግር ለመፍታት በትኩረት እንዲሰራ ማሳሰቢያ ተሰጥቶታል፡፡

የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ይሄንን ማሳሰቢያ የሰጠው በዛሬው ዕለት የገንዘብ ሚኒስቴርን እና የተጠሪ ተቋማቱን የ2018 በጀት አመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በገመገመበት ወቅት ነው፡፡

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጄ በሰጡት አስተያየት የገንዘብ ሚኒስቴር የአገሪቱን የበጀት ጉድለት በራስ አቅም ለመሙላት እና የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት የሚያደርገው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ያሉ ሲሆን ከካፒታል በጀትና ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ጋር ተያይዞ የሚታየውን ችግር ለመፍታት በትኩረት እንዲሰራ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል፡፡

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
1
776

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram