EBSTV NEWS @ebstvnews 04.05.2026 17:58 Скопировать Пожаловаться የመከላከያ ሚኒስቴር በነገው ዕለት የሚከበረውን 85ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የአርበኞች መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ ነገ ሚያዝያ 27 ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ገልጿል። #EBSTVSPORT #_7696_WN @ebstvnews www.ebstv.tv 675
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram