የአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ለሚገኙ ሦስት ሆስፒታሎች የህክምና ግብአቶች እና ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረጉን ገልጿል።
ኮሚቴው ድጋፉ በደብረታቦር፣ በንፋስ መውጫ እና በታች ጋይንት ለሚገኙ ሦስት ሆስፒታሎች ነው ተብሏል።
አንድ በአካባቢው የሚገኝ ሐኪም በጣም አስቸጋሪ በሆነብን በዚህ ጊዜ የተደረገልን ይህ ድጋፍ በሥራችን ላይ ለውጥ ማምጣቱን እና የተጎዱትን ህሙማን ማከም እንድንቀጥል ረድቶናል ብለዋል።
መረጃው ከአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የተገኘ ነው።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram