በአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽንና ዘሌማን ኮሚዩኒኬሽን አዘጋጅነት ክራፍት አዲስ ዓለም አቀፍ የሥነ-ፈጠራ ጥበባት መድረክ መክፈቻ መርሐ ግብር በአደዋ ድል መታሰቢያ ተካሂዷል።
ክራፍት አዲስ 2026 የአፍሪካ የፈጠራ ሥራዎችን ለማበረታታትና ለማስተዋወቅ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።
ፌስቲቫሉ ኤግዚቢሽን፣ ኮንሰርት፣ ፋሽን ሾው እንዲሁም በስነጥበብ እና የፈጠራ ስራዎች ላይ ያተኮሩ የሙያ ስልጠናዎችን ያካተተ ነው።
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/wbAo6nQZmwQ
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram