ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አዲስ የወተትና የወተት ተዋጽኦ ፋብሪካ ግንባታ አጠናቆ አስመርቋል፡፡
ይህ ፋብሪካ ዘርፉ የደረሰበትን ዘመናዊ ማሽነሪዎች ያሟላ ሲሆን ለአንጋፋው የላሜ ዴይሪ (ሾላ ወተት) የምርት አቅምን በመጨመር ምርቶቹ በስፋት ለደንበኞች እንዲደርሱ ያግዛል ተብሏል።
አዳዲስ ዝግጅቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከሚያዝያ 25 እስከ 30 በአዲስ ኢንተርናሽል ኮንቬሺን ሴንተር ይካሄዳል። ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄድው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን በተመለከተ የኢንዱስትሪ ሚኒስተሩ አቶ መላኩ አለበል በትናትናው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/2nYHYdAtjG4
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram