avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
04.05.2026 17:07
የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች

✅ኢራን ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ በገቡ የአሜሪካ መርከቦች ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀሟን አልጀዚራ ዘግቧል።

✅የኢራን ጦርነትን ተከትሎ 2000 መርከቦች በሆርሙዝ ሰርጥ አሁን ድረስ ቆመው እንዳሉ ቢቢሲ ዘግቧል።

✅አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ ያሉ መርከቦችን በወታደራዊ እጀባ ለማስወጣት 15 ሺ ወታደሮችን እና 100 የጦር ጄቶችን ላሰማራ ነው ብላለች።

✅ፓኪስታን በአሜሪካ ቁጥጥር ስር የነበሩ 22 የኢራን መርከበኞችን ለቴህራን ልታስረክብ መሆኑ ተገለፀ።

✅እስራኤል በሊባኖስ በፈፀመችው ተጨማሪ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
1
👍 1
674

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram