avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
04.05.2026 15:00
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የሚያዚያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የእኩለ ቀን የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች


🟢ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢንዱስትሪው ሊያገኝ የሚገባውን የብድር ድርሻ እንዲያጣ ያደረጉ ሰው ሰራሽ ችግሮችን የሚቀርፍ ህግ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንደሚወጣ ተናገሩ።

🟢ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ሁለት ግዙፍ የሴራሚክስ ፋብሪካዎችን በቅርቡ እንደምታስመርቅ ተናገሩ።

🟢የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፔክስ የመንገደኞች ምርጫ አዋርድ 2026 ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ በመባል ተሸላሚ መሆኑን አስታወቀ።

🟢የገቢዎች ሚኒስቴር ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ።

🟢የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በዘጠኝ ወራት ውስጥ 103 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ማድረጉን አሳውቋል።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
2
👍 2
1 808

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram