avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
04.05.2026 13:03
የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች

✅የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት ሳቢያ ቆመው ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ መርከቦች በወታደራዊ እጀባ ከሰርጡ እንዲወጡ አደርጋለሁ ብለዋል።

✅ኢራን አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ ያሉ መርከቦች በእጀባ ከሰርጡ ለማውጣት ያሳለፈችው ውሳኔ የተኩስ አቁም ስምምነቱን የሚጥስ ነው ስትል አስጠነቀቀች።

✅ቴህራን በ30 ቀናት ውስጥ የኢራን ጦርነት እንዲቆምና የአሜሪካ ማዕቀቦች እንዲነሱ የሚጠይቅ አዲስ ባለ14 ነጥብ የሰላም ዕቅድ አቀረበች።

✅በኬንያ ከሰሞኑ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር በትንሹ 18 መድረሱን አልጀዚራ ዘግቧል።

✅ሩሲያ በዩክሬን ላይ ዛሬ በፈፀመችው ተጨማሪ ጥቃት 10 ሰዎች ተገደሉ።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
680

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram