avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
04.05.2026 13:00
ሳኡዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ወደ ሀገሯ በሕገወጥ መንገድ ሊገቡ የነበሩ 1330 ዜጐችን በቁጥጥር ስር ማዋሏ ተነገረ።

ሪያድ ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ስር ካዋለቻቸው 1330 ስደተኞች ውስጥ 54 በመቶ ኢትዮጵያውያን ፣43 በመቶ የየመን ዜጐች እና ቀሪዎቹ የሌሎች ሀገራት ዜጐች ናቸው ተብሏል።

ሳኡዲ አረቢያ ባለፈው ሳምንት ብቻ የሀገሪቱን ህግ ጥሰዋል ያለቻቸውን 11,300 በቁጥጥር ስር ማዋሏን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

የሳኡዲ አረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ማንኛውም የሀገሪቱ ዜጋ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሳኡዲ አረቢያ እንዲገቡ ካደረገ እስከ 267 ሺ ዶላር መቀጮ እንደሚጥል በዘገባው ተገልጿል።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
2 588

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram