የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
✅አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ በኩል ለማለፍ ለኢራን ቀረጥ የሚከፍሉ የመርከብ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንደምትጥል አስጠነቀቀች።
✅የጀርመኑ የመከላከያ ሚኒስትር ቦሪስ ፒስትሪየስ አሜሪካ 5ሺ ወታደሮቿን ከበርሊን ለማስወጣት መወሰኗ የሚጠበቅ እንደነበር ተናገሩ።
✅የባህር ላይ ወንበዴዎች አንድ የነዳጅ መርከብ ከየመን የባህር ዳርቻ አግተው ወደ ሶማሊያ መውሰዳቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።
✅አረብ ኤምሬትስ ከኢራን ጦርነት ጋር በተያያዘ ተጥሎ የነበረውን የበረራ ገደብ አነሳች።
✅በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ በትንሹ 10 ሰዎች መመቻቸው ተነገረ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram