የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች :-
✅አሜሪካ ለእስራኤል፣ ኳታር ፣ አረብ ኢምሬትስ እና ኩዌት የ8 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር የጦር መሣሪያ ሽያጭ ስምምነት አፀደቀች።
✅አሜሪካ በኢራን ወደቦች ላይ በጣለችው እገዳ ሳቢያ ቴህራን 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የነዳጅ ገቢ አጣች።
✅የአሜሪካው የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግዝ በጀርመን ያሉ 5 ሺ የአሜሪካ ወታደሮች ከሀገሪቱ ለቀው እንዲወጡ ትእዛዝ ማስተላለፋቸውን ተናገሩ።
✅ እስራኤል ዛሬ በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው ተጨማሪ ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉ።
✅ኢራን ለእስራኤል ሲሰልሉ አግኝቻቸዋለሁ ያለቻቸውን ሁለት ሰዎች በሞት ቀጣች።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram