avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
01.05.2026 21:00
ኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች



✅የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርብ እየተከታተልኩ ነው አለ።

✅በኢትዮጵያ የሰነደ መዋእለ ንዋይ ገበያ ውስጥ ለመካተት በምዝገባ ላይ ካሉ ኩባንያዎች ውስጥ መስፈርቱን አሟልተው አክሲዮኖቻቸውን ለማገበያየት ፈቃድ የተሰጣቸው 6ቱ ብቻ ስለመሆናቸው ተነግሯል፡፡

✅የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ከኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በሰው ሰራሽ አስተውሎት የታገዘ የተቀናጀ የሚድያ ቁጥጥርና አስተዳደር ስርዓት ቴክኖሎጂ በይፋ ስራ አስጀምሯል።

✅በኢትዮጵያ ከአንድ ሺህ ህፃናት ውስጥ 73ቱ ህፃናት በፎሊክ አሲድ እጥረት ምክንያት በሚከሰት የነርቭ ዘንግ ችግር እንደሚጠቁ ተገልጿል፡፡


✅በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
2
868

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram