EBSTV NEWS @ebstvnews 01.05.2026 18:03 Скопировать Пожаловаться የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርብ እየተከታተልኩ ነው አለ። ህብረቱ ባወጣው መግለጫ በክልሉ ያለው ውጥረት እንዲረግብና በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ስምምነት የሚያደናቅፍ ማንኛውም ተግባር እንዳይፈጸም አሳስቧል። መግለጫው ሁሉም ወገኖች ልዩነቶችን በፖለቲካ ንግግር ሊፈቱና ሌላ አውዳሚ ግጭትን ሊያስወግዱ ይገባል ብሏል። #EBSTVSPORT #_7696_WN @ebstvnews www.ebstv.tv ❤ 1 629
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram