የእለቱ የውጭ አበይት ዜናዎች
✅ አሜሪካ ለእስራኤል 6 ሺ 5 መቶ ቶን የሚመዝን የጦር መሣሪያ መላኳን አር ቲ ዘግቧል።
✅የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ሩሲያ ምሽቱን በሀገራቸው ላይ በ210 ድሮኖች ጥቃት መፈፀሟን ተናገሩ።
✅የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ በጣሊያን እና ስፔን ያሉ የአሜሪካ ወታደሮችን ሊያስወጡ እንደሚችሉ ተናገሩ።
✅አሜሪካ በ40 ቀናቱ የኢራን ጦርነት 50 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ወጪ ማውጣቷን ሲቢኤስ ኒውስ ዘግቧል።
✅የእስራኤሉ የመከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ የኢራን ጦርነት በቅርቡ መልሶ ሊጀመር ይችላል ብለዋል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram